blob: f388b883a746228afdfa1141017eb9bc3304cbc5 [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="3234920859344197194">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የደህንነት እና የመረጋጋት ማዘመኛዎችን መቀበል የሚያቆመውን የChrome Frame ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉት እና ወደ ዘመናዊ አሳሽ ያሻሽሉ።</translation>
<translation id="8914504000324227558">Chromeን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="8000275528373650868">Google Chrome Windows Vista ወይም Windows XP SP2 ወይም ከዛበላይ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="8485767968786176057">በዚህ አጋጣሚ በእውቅና ማረጋገጫው የተዘረዘረው አድራሻ አሳሽዎ ሊሄድበት ከሞከረው የድር ጣቢያ አደራሻ ጋር አይዛመድም። ለዚህ ሊሆን የሚችለው አንድ ምክንያት ለተለየ ድር ጣቢያ የሆነ የእውቅና ማረጋገጫ እያቀረበ ያለ አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን እየተጠለፈ ነው፣ ይህም አለመጣጣምን ያስከትላል። ሌላኛው ሊሆን የሚችለው ምክንያት ደግሞ አገልጋዩ ሊጎበኙት ያሰቡትንም ጨምሮ ለብዙ ድር ጣቢያዎች ተመሳሳይ የእውቅና ማረጋገጫዎች እንዲያወጣ የተቀናበረ ሲሆን ነው፣ ምንም እንኳ የእውቅና ማረጋገጫው ለእነዚያ ድር ጣቢያዎች ሁሉ የማይሰራ ቢሆንም። Google Chrome በእርግጠኝነት &lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር ደርሰዋል ሊልዎት ይችላል፣ ነገር ግን ሊደርሱ ካሰቡት ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt; ጋር ተመሳሳይ ጣቢያ ነው ብሎ ሊያረጋግጥልዎት አይችልም። ከቀጠሉ Chrome ተጨማሪ የስም አለመጣጣሞችን አይፈትሽም።</translation>
<translation id="5430073640787465221">የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።
Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="7115445779188493842">የመተግበሪያ አስጀማሪውን ለመጠቀም Google Chrome በዴስክቶፑ ላይ ዳግም ማስጀመር አለብዎት።</translation>
<translation id="6236285698028833233">Google Chrome ማዘመን አቁሟል፣ እና ከአሁን በኋላ ይህን የስርዓተ ክወናዎን ስሪት አይደግፍም።</translation>
<translation id="5453904507266736060">Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="2383457833405848421">ስለ Chrome ፍሬም…</translation>
<translation id="3454512769850953877">አዎ ከChrome ውጣ</translation>
<translation id="4167057906098955729">ሁሉም ማሳወቂያዎችዎን እዚህ ካሉት የChrome መተግበሪያዎች፣ ቅጥያዎች፣ እና ድር ጣቢያዎች ሆነው ማየት ይችላሉ።</translation>
<translation id="2704356438731803243">ነባሩ የChrome ውሂብዎን ለይተው ማስቀመጥ ከፈለጉ ለ<ph name="USER_NAME"/> አዲስ የChrome ተጠቃሚ መፍጠር ይችላሉ።</translation>
<translation id="386202838227397562">እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1225016890511909183">Chrome መረጃዎን በድጋሚ መተየብ እንዳይኖርብዎ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጣል፣ ነገር ግን ለወደፊት ክፍያዎች አሁንም የካርድዎን የደህንነት ኮድ ማረጋገጥ አለብዎ።</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="2077129598763517140">ሲገኝ የሃርድዌር ማጣደፍን ተጠቀም</translation>
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="7781002470561365167">የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="7101265395643981223">Google Chromeን ጀምር</translation>
<translation id="4891791193823137474">Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="2896252579017640304">የChrome መተግበሪያዎችን አስጀምር</translation>
<translation id="2370289711218562573">Google Chrome አሁን ተወዳጆችን/ዕልባቶችን ከውጪ በማምጣት ላይ ነው።</translation>
<translation id="2721687379934343312">Mac ላይ የይለፍ ቃላት በእርስዎ Keychain ላይ የሚቀመጡ ናቸው፣ እና ይህን የOS X መለያ በሚጋሩ ሌሎች የChrome ተጠቃሚዎች ሊደረስባቸው ወይም ሊመሳሰሉ ይችላሉ።</translation>
<translation id="6014844626092547096">አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="3140883423282498090">ለውጦችዎ Google Chrome ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
<translation id="1773601347087397504">Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="6982337800632491844"><ph name="DOMAIN"/> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
<translation id="4309555186815777032">(የChrome <ph name="BEGIN_BUTTON"/>ዳግም መጀመር<ph name="END_BUTTON"/> ያስፈልገዋል)</translation>
<translation id="8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ <ph name="CHANNEL_NAME"/> ሰርጥ በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="5339639696978861456">Chrome ክፍለ ገጸ ድር ተዘምኗል። እባክዎ አሳሽዎን ዳግም ያስጀምሩት። Chrome ስሪት፦ <ph name="TODO_0001"/>፣ Chrome የክፍለ ገጸ ድር ስሪት፦ <ph name="TODO_0002"/></translation>
<translation id="8471072774411320686">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም Chrome ውስጥ መግባት አለብዎት። ይሄ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።</translation>
<translation id="5775197990071433230">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የGoogle Chrome ምንዝሮች አሉት። እባክዎ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ጫኚ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1779550429052479749">የሚጋጭ የGoogle Chrome ወይም Google Chrome ክፈፍ ጭነት በስርዓቱ ላይ ተገኝቷል። እባክዎ ያራግፉት እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3555616473548901994">ተራግፎ አልቋል።</translation>
<translation id="4987308747895123092">እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን (በWindows 8 ሁነታ ላይ ያሉትንም ጨምሮ) ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="568643307450491754">ዕልባቶችዎን በChrome ምናሌ ውስጥ ወይም በዕልባቶች አሞሌ ላይ ይፈልጉ።</translation>
<translation id="8556340503434111824">አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።</translation>
<translation id="4728575227883772061">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2082230140685103752">የChrome መተግበሪያዎችን ለመጠቀም Google Chromeን በዴስክቶፑ ላይ ዳግም ማስጀመር አለብዎት።</translation>
<translation id="3080151273017101988">Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="4149882025268051530">ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="6989339256997917931">Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀናት አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="7060865993964054389">Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="1682634494516646069">Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦
<ph name="USER_DATA_DIRECTORY"/></translation>
<translation id="4343226815564935778">Google Chrome መጫኛ ማውጫ በስራ ላይ ያለ ይመስላል። እባክዎ ኮምፒውተርዎን ዳግም ያስነሱና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8227755444512189073">Google Chrome <ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ ውጫዊ መተግበሪያን መጀመር ይፈልጋል። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
<translation id="8290100596633877290">ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?</translation>
<translation id="1480489203462860648">ይሞክሩት፣ አስቀድሞ ተጭኗል</translation>
<translation id="5204098752394657250">Google Chrome <ph name="TERMS_OF_SERVICE_LINK"/>የአገልግሎት ውል<ph name="END_TERMS_OF_SERVICE_LINK"/></translation>
<translation id="1393853151966637042">ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="7398801000654795464">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1697213158865901863">Google Chrome ፍሬም</translation>
<translation id="4513711165509885787">የክፍያ መጠየቂያ ዝርዝሮችዎ በChrome ውስጥ ተቀምጠዋል።</translation>
<translation id="7098166902387133879">Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="4053720452172726777">Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="6423071462708908582">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ አስበዋል፣ ግን አገልጋዩ ጊዜው ያለፈበት የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ጊዜው ካለፈበት ጊዜ ጀምሮ ተጠቅቶ ከሆነ የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። ይሄ ማለት Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር እየተገናኙ መሆንዎን ሊያረጋግጥ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዐት በአሁኑ ጊዜ <ph name="CURRENT_TIME"/> ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።</translation>
<translation id="3197823471738295152">መሣሪያዎ የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="8286862437124483331">Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ።</translation>
<translation id="3889417619312448367">Google Chromeን አራግፍ</translation>
<translation id="1434626383986940139">የChrome Canary መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="8551886023433311834">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="6169866489629082767"><ph name="PAGE_TITLE"/> - Google Chrome</translation>
<translation id="1073391069195728457">Chrome - ማሳወቂያዎች</translation>
<translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
<translation id="3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="3089968997497233615">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።</translation>
<translation id="5037239767309817516">ለውጡ እንዲተገበር እባክዎ ሁሉንም የGoogle Chrome መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="345168553362876363">Google Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ ለChrome መተግበሪያዎች የተሰራ በንጥል ቋሚ የመሳሪያ ሥርዓት ነው።</translation>
<translation id="225614027745146050">እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7451721381978275812">ልክ ያልሆኑ ነጋሪ እሴቶች። Google Chrome ሳይጫን Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን በዝግጁ ሁነታ መጫን አይቻልም።</translation>
<translation id="8684521613357479262">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ገና እየሰራ ያልሆነ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ያ የእውቅና ማረጋገጫ ሊታመን የሚችል መሆኑን የሚያመላክት ምንም መረጃ የለም። Google Chrome ከአጥቂ ጋር ሳይሆን ከ&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN2"/>&lt;/strong&gt; ጋር እየተገናኙ መሆንዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ሊያረጋግጥልዎ አይችልም። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ <ph name="CURRENT_TIME"/> ይላል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ ስህተቱን አርመው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።</translation>
<translation id="4298853828775962437">http://support.google.com/chrome/?p=ib_chromeframe</translation>
<translation id="3149510190863420837">Chrome መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="7084448929020576097"><ph name="FILE_NAME"/> ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="6368958679917195344">Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS"/>ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS"/> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="7459554271817304652">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
<translation id="4331809312908958774">Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="473775607612524610">አዘምን</translation>
<translation id="1195935957447623558">Google Chrome በትክክል አልተዘጋም። ከፍተዋቸው የነበሩትን ገፆች ዳግም ለመክፈት እነበረበት መልስ የሚለውን ይጫኑ።</translation>
<translation id="2576431527583832481">Chrome አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="4633000520311261472">Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE"/> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
<translation id="556024056938947818">Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="2580411288591421699">አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8460191995881063249">የChrome ማሳወቂያ ማዕከል</translation>
<translation id="1457721931618994305">Google Chromeን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="6557998774620459028">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና በማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ይህም ማለት አገልጋዩ Chrome በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="5170938038195470297">መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።
አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7282192067747128786">Chrome - ማሳወቂያዎች (<ph name="QUANTITY"/> ያልተነበቡ)</translation>
<translation id="6011049234605203654">ወደ
የChrome ምናሌ &gt;
<ph name="SETTINGS_TITLE"/>
&gt;
<ph name="ADVANCED_TITLE"/>
&gt;
<ph name="PROXIES_TITLE"/>
ይሂዱና ውቅርዎ ወደ «ምንም ተኪ» ወይም «ቀጥታ» መዋቀሩን ያረጋግጡ።</translation>
<translation id="8738921060445980047">የማይታወቅ ስሪት።</translation>
<translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2748463065602559597">ደህንነቱ የተጠበቀ የGoogle Chrome ገጽ እያዩ ነው።</translation>
<translation id="7185038942300673794"><ph name="EXTENSION_NAME"/> ወደ Chrome ታክሏል።</translation>
<translation id="1786477462680638703">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ በGoogle Chrome በማይታመን አካል የተሰጠ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። ይህም ማለት አገልጋዩ Google Chrome በማንነት መረጃው ሊተማመንበት የማይችል የራሱን የደህንነት መታወቂያ ፈጥሯል፤ ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነቶችዎን ለመጥለፍ እየሞከረ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="9073088951656332330">ምንም የሚዘመኑ የGoogle Chrome ወይም Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር ጭነቶች የሉም።</translation>
<translation id="2346876346033403680">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST"/> ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW"/> ጋር ያዋህዳቸዋል።</translation>
<translation id="9107728822479888688"><ph name="BEGIN_BOLD"/>ማስጠንቀቂያ፦<ph name="END_BOLD"/> Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ በማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="1759842336958782510">Chrome</translation>
<translation id="2290014774651636340">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
<translation id="4794050651896644714">ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
<translation id="5855036575689098185">በኮምፒውተርዎ ላይ እያሄደ ያለ ሶፍትዌር ከGoogle Chrome ጋር ተኳሃኝ አይደለም።</translation>
<translation id="2044287590254833138">የGoogle Chrome የመሳሪያ አሞሌ</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2874156562296220396">Google Chrome በ<ph name="BEGIN_LINK_CHROMIUM"/>Chromium<ph name="END_LINK_CHROMIUM"/> ክፍት ሶርስ ፕሮጀክት እና በሌላ <ph name="BEGIN_LINK_OSS"/>ክፍት ሶርስ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_OSS"/> ሊሰራ ችሏል።</translation>
<translation id="3847841918622877581">Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል።</translation>
<translation id="7436949144778751379">Google Chrome Windows XP ወይም ከዚያ በኋላ የሆነ ያስፈልገዋል። አንዳንድ ባህሪያት ላይሰሩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="5877064549588274448">ስርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="103396972844768118">የChrome ውሂብዎን በተመለከተ አስፈላጊ መረጃ</translation>
<translation id="6145223986912084844">Chrome</translation>
<translation id="6757767188268205357">አታርመኝ</translation>
<translation id="2290095356545025170">እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7062966102157262887">አንድ ውርድ አሁን በሂደት ላይ ነው። ውርዱን ሰርዘው ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="4273752058983339720">ኮምፒውተርዎን ሲያስነሱ Google Chrome በራስ-ሰር እንዲጀምር ተዋቅሯል።</translation>
<translation id="1104959162601287462">ስለ &amp;Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="5328989068199000832">Google Chrome Binaries</translation>
<translation id="1140117203923356735"><ph name="FILE_NAME"/> ከአንዳንድ ተንኮል-አዘል ዌር ጋር የሚመሳሰሉ የቅንብሮች ለውጦች ያደርጋል፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="5941830788786076944">Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ</translation>
<translation id="7787950393032327779">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME"/>) ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት (<ph name="PROCESS_ID"/>) የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
<translation id="1469002951682717133">Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="4990567037958725628">Google Chrome Canary</translation>
<translation id="4561051373932531560">Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="5788838254726722945">የGoogle Chrome መተግበሪያ አስጀማሪን አን</translation>
<translation id="3612333635265770873">ተመሳሳይ ስም ያለው አንድ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑ ይታወቃል።</translation>
<translation id="5875635642195358109">ወደ
የChrome ምናሌ &gt;
<ph name="SETTINGS_TITLE"/>
&gt;
<ph name="ADVANCED_TITLE"/>
ይሂዱና «<ph name="NO_PREFETCH_DESCRIPTION"/>»ን አይምረጡ።
ይሄ ችግሩን ካልፈታው ለተሻሻለ አፈጻጸም ይህን አማራጭ እንደገና መምረጥ እንመክራለን።</translation>
<translation id="61852838583753520">&amp;Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
<translation id="8547799825197623713">የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary</translation>
<translation id="6326175484149238433">ከChrome አስወግድ</translation>
<translation id="2871893339301912279">ወደ Chrome ገብተዋል!</translation>
<translation id="7161904924553537242">ወደ Google Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="4147555960264124640">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE"/></translation>
<translation id="1348153800635493797">Google Wallet ለመጠቀም Chromeን ማላቅ አለብዎ [<ph name="ERROR_CODE"/>]።</translation>
<translation id="8187289872471304532">ወደ
መተግበሪያዎች &gt; የስርዓት ምርጫዎች &gt; አውታረ መረብ &gt; የላቁ &gt; ተኪዎች
ይሂዱና የተመረጡ ማናቸውም ተኪዎችን አይምረጡ።</translation>
<translation id="8669527147644353129">Google Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="870251953148363156">&amp;Google Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="130631256467250065">ለውጦችዎ መሣሪያዎን ዳግም በሚያስጀምሩበት ቀጣዩ ጊዜ ላይ ይተገበራሉ።</translation>
<translation id="163860049029591106">በChrome ስርዓተ ክወና ይጀምሩ</translation>
<translation id="1587223624401073077">Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="1399397803214730675">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="576822117893741893">የChrome ምናሌን አሳይ</translation>
<translation id="3444832043240812445">ይህ ገጽ <ph name="BEGIN_LINK"/>የብልሽት ሪፖርት ማድረግ<ph name="END_LINK"/>ን ካነቁ የቅርብ ጊዜ ብልሽቶችዎን ብቻ ነው መረጃ የሚያሳየው።</translation>
<translation id="8614913330719544658">Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="1175529839152551794">አሁን ስለገቡ ትሮችዎን፣ እልባቶችዎን እና ሌሎች የChrome ነገሮችዎን በእርስዎ ላፕቶፕ፣ ስልክ እና ጡባዊ ተኮ ላይ ያገኟቸዋል። በተጨማሪም በGoogle አገልግሎቶች ላይ ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ ጥቆማዎች እና ባህሪያት ይደርሰዎታል ።</translation>
<translation id="6126631249883707068">የይለፍ ቃልዎን Google Chrome እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7773845170078702898">Google Chrome የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="5046764976540625289">Chromeን ዝጋና ውጣ</translation>
<translation id="4251615635259297716">የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
<translation id="9171640504251796339">http://www.google.com/support/chrome/bin/answer.py?hl=<ph name="GRITLANGCODE_1"/>&amp;answer=161796</translation>
<translation id="8865765905101981392">የበይነመረብ አሳሽ</translation>
<translation id="8142608456917638009">Google Chrome የመተግበሪያ አቋራጭ መፍጠር አልቻልም።</translation>
<translation id="8255190535488645436">Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="2189123953385179981">Google ChromeOS <ph name="SCHEME"/> አገናኞችን ለማስተናገድ የውጪ መተግበሪያ ማስጀመርን አይደግፍም። የተጠየቀው አገናኝ <ph name="PROTOLINK"/> ነው።</translation>
<translation id="7396375882099008034">Chrome በኬላ ወይም የጸረ-ቫይረስ ቅንብሮችዎን አውታረ መረቡን እንዲደርስበት
ይፍቀዱለት።</translation>
<translation id="9102715433345326100">ይህ ፋይል ተንኮል-አዘል ነው፣ እና Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="8205111949707227942">ከተፈለገ፦ የአጠቃቀም ስታትስቲክስ እና የብልሽት ሪፖርቶች ለGoogle በመላክ Chrome ስርዓተ ክወና የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="7253415505590551024">ውርዶች አሁን በሂደት ላይ ናቸው። ውርዱን ሰርዘው ከGoogle Chrome መውጣት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7196020411877309443">ለምን ይህን አያለሁ?</translation>
<translation id="2769762047821873045">Google Chrome መነሻ ማሰሻዎ አይደለም።</translation>
<translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS"/> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
<translation id="6855094794438142393">Go to
የChrome ምናሌ &gt;
<ph name="SETTINGS_TITLE"/>
&gt;
<ph name="ADVANCED_TITLE"/>
&gt;
<ph name="PROXIES_TITLE"/>
&gt;
የላን ቅንብሮች
ይሂዱና «ለእርስዎ ላን ተኪ አገልጋይ ይጠቀሙ»ን አይምረጡ።</translation>
<translation id="7825851276765848807">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="4919523385405675060">ይህ ጣቢያ በቅርቡ የደህንነት እና የመረጋጋት ማዘመኛዎችን መቀበል የሚያቆመውን የChrome Frame ተሰኪ እየተጠቀመ ነው። እባክዎ ያራግፉት እና ተኳኋኝ የሆነ አሳሽ ያውርዱ።</translation>
<translation id="1061257178446858647">አሁን Chrome ውስጥ ገብተዋል! ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ከGoogle መለያዎ ጋር ይመሳሰላሉ።</translation>
<translation id="3335672657969596251">Google Chrome <ph name="OS_NAME"/> አይደግፍም።</translation>
<translation id="4458285410772214805">ይሄ ለውጥ እንዲተገበር እባክዎ ይውጡ እና እንደገና ይግቡ።</translation>
<translation id="5334545119300433702">ይህ ሞዱል ከGoogle Chrome ጋር የሚጋጭ መሆኑን ይታወቃል።</translation>
<translation id="4407807842708586359">Google Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="6634887557811630702">Google Chrome የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="4120075327926916474">Chrome የድር ቅጾችን ለማጠናቅቅ ይህን የክሬዲት ካርድ መረጃ እንዲያስቀምጥ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2084710999043359739">ወደ Chrome አክል</translation>
<translation id="4084877369264707540">Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር አስቀድሞ የተጫነና ለሁሉም የዚህ ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች የሚገኝ ነው። Google Chrome ክፍለ ገጸ ድርን በተጠቃሚ ደረጃ ላይ መጫን ከፈለጉ መጀመሪያ በአስተዳዳሪው የተጫነው የስርዓት ደረጃ ስሪቱን ማራገፍ አለብዎት።</translation>
<translation id="3360895254066713204">Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="6991142834212251086">የChrome ውሂቤን ከዚህ መለያ ጋር አገናኝ</translation>
<translation id="3451115285585441894">ወድ Chrome በማከል ላይ...</translation>
<translation id="1001534784610492198">የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="2246246234298806438">አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።</translation>
<translation id="6626317981028933585">በሚያሳዝን ሁኔታ፣ የMozilla Firefox ቅንብሮች ዎ የሉም አሳሹ እየሄደ ባለበት ጊዜ። እነዚህን ቅንብሮች ወደ Google Chrome ለማስመጣት፣ ስራዎን ያስቀምጡና ሁሉንም የFirefox መስኮቶች ይዝጉ። ከዚያም ቀጥልን የጫኑ።</translation>
<translation id="7242029209006116544">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE"/></translation>
<translation id="8540666473246803645">Google Chrome</translation>
<translation id="2334084861041072223">የቅጂ መብት <ph name="YEAR"/> Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="1698376642261615901">Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="3419750618886995598">የChrome ፍሬም ዘምኗል።</translation>
<translation id="3336524238463733095">Google Chrome ወይም Google Chrome ክፍለ ገጸ ድር በማይጣጣሙ የGoogle ዝማኔ ቡድን መምሪያ ቅንብሮች ምክንያት ሊዘምን አይችልም። ለGoogle Chrome ሁለትዮሾች መተግበሪያ የዝማኔ መምሪያ መሻሪያውን ለማዋቀር የቡድን መምሪያ አርታዒን ይጠቀሙ እና እንደገና ይሞክሩ፤ ለተጨማሪ ዝርዝሮች http://goo.gl/uJ9gV ይመልከቱ።</translation>
<translation id="853189717709780425">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በGoogle Chrome መገለጫዎ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ መተግበሪያዎችዎ፣ ዕልባቶችዎ፣ ታሪክዎ፣ የይለፍ ቃላትዎ እና ሌሎች ቅንብሮችዎ ያሉ የGoogle Chrome ውሂብዎ እስከመጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME"/> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች ዳሽቦርዱ አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም።</translation>
<translation id="6049075767726609708">አስተዳዳሪው Google Chromeን በዚህ ስርዓት ላይ ጭኗል፣ ለሁሉም ተጠቃሚዎችም ክፈት ሆኗል። የስርዓተ-ደረጃው Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ ጭነቱን አሁን ይተካዋል።</translation>
<translation id="4338032231047635328">&lt;strong&gt;<ph name="DOMAIN"/>&lt;/strong&gt;ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ ስህተቶችን ይዟል። Google Chrome ስህተቶች ያሉት የእውቅና ማረጋገጫ ሊጠቀም አይችልም እና ለመገናኘት የሞከሩት ጣቢያ ማንነት ሊያረጋግጥ አይችልም።</translation>
<translation id="3870154837782082782">Google Inc.</translation>
<translation id="3836351788193713666">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="7106741999175697885">ተግባር መሪ - Google Chrome</translation>
<translation id="8449380764213232436">Google Chrome አሁን የሚከተሉትን ንጥሎች ከ<ph name="BROWSER_COMPONENT"/> ከውጪ በማምጣት ላይ ነው፦</translation>
<translation id="3396977131400919238">በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="5495581687705680288">Google Chrome ላይ የተጫኑ ሞዱሎች</translation>
<translation id="8129812357326543296">ስለ &amp;Google Chrome</translation>
</translationbundle>